የኢንተርኔት የወደፊት ዕጣ ፈንታ... በጠፈር ውስጥ ነው?
በዛሬው የTechTalk With Solomon አዲሱ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን በ2026 የጠፈር ምርምርን እየቀየሩ ያሉ ሁለት ትልልቅ ኩነቶችን እንቃኛለን።
በመጀመሪያ፣ የናሳው (NASA) አርቴሚስ 2 (Artemis 2) መንኮራኩር በጨረቃ ዙሪያ ያደረገውን ታሪካዊ ጉዞ እንመለከታለን። ይህ ተልዕኮ በጨረቃ ላይ ቋሚ የሰው ልጅ መኖሪያ ለመገንባት ለምናደርገው ጥረት ያለውን ትርጉም በዝርዝር እንመረምራለን።
በመቀጠልም አሁን ላይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣውን "Orbital Data Centers" ወይም መረጃን በጠፈር ላይ ማከማቸትን እንመለከታለን። በምድር ላይ የAI መስፋፋት የሃይል እና የቦታ እጥረትን እየፈጠረ በመሆኑ፣ እንደ SpaceX እና Lumen Orbit ያሉ ኩባንያዎች ዳታ ሴንተሮችን ወደ ጠፈር እያመቁ ነው።
የሳይንስና የቴክኖሎጂ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገጻችንን Like, Share እና Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!
#TechTalkWithSolomon #Artemis2 #SpaceTech #DataCenters #AI #NASA #SpaceX #EthiopiaTech #PanAfricanTech

